በዚህ የጦማር ማኅደር፣ ከማነባቸው የማገኘውን፤ ኢትዮጵያን የሚመለከቱ ታሪካዊ ጽሑፎች ለአንባቢ የማካፍልበት መጣጥፍ ነው። የመገናኛውንም ርዕስ "የታሪክ አውሎ ነፋስ" ብየዋለሁ። በእንግሊዝኛው "Blast from the past" እንደሚሉት!